And I say also unto thee, That thou art Peter, and upon this rock I will build my church; and the gates of hell shall not prevail against it. Matthew 16:18

እኔም እልሃለሁ፦ አንተ ጴጥሮስ ነህ፤ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሰራለሁ፦
የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።
(ማቴ 16፦18)

Our Story

Since its establishment in 2002 , Beta Selam Evangelical Church has been making disciples by reaching believers and the unsaved in the city of Charlotte and the unsaved through gospel ministry and feeding its members with the word of God. The church believes in the teaching of purity (in the unity and trinity of God or in the trinity that salvation is only by believing in the second person of the Son, Jesus Christ): Beta Salam Evangelical Church is strengthened by the fullness of the Holy Spirit and brotherly love, and It believes and strives to participate in mission service.

ታሪካችን

ቤተ ሰላም ወንገላዊት ቤተ ክርስቲያን ከተመሰረተችበት ከ2002 ዓም (እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) ጀምሮ በሻርሎት ከተማና አካባቢ አማኞችንና ያልዳኑትን በወንጌል አገልግሎት በመድረስና አባላቶቹዋንም የእግዚአብሔርን ቃል በመመገብ ደቀ
መዝሙር እያደረገች ነው። ቤተ ክርስቲያኒቱ በንጽህና ትምህርት (በእግዚአብሔር አንድነትና ሦስትነት ወይም በሥላሴ መዳን በወልድ ሁለተኛ አካል በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ እንደሆነ ታምናለች) ፦ በመንፈስ ቅዱስ ፍጹም ሙላትና
በወንድማማች ፍቅር ትበረታለች እንዲሁም በሚሽን አገልግሎት መሳተፍን ታምናለች ትተጋለችም።


Purpose

The main purpose of the church is to glorify God and rejoice in Him.

ዓላማ

የቤተ ክርስቲያኒቱ ዋና ዓላማ እግዚአብሔር አምላክን ለማክበርና በእርሱ ደስ እንዲለን ነው።

Vision

The vision of the Beta Selam Evangelical Church is to deliver the glorious gospel of our Lord Jesus Christ to all creation and to making the believers disciples of Jesus Christ (Matthew 28:18 -20).

ራዕይ

የቤተ ክርስቲያኒቱ ራዕይ የከበረውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ ለማድረስና አማኞችን ደግሞ ደቀ መዛሙርት ማድረግ ነው (ማቴ 28፦18-20)።

Our Ministries

የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት

Bible Study

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

We have bible study every Sunday morning from 9:30 am – 10:45 am

ዘወትር እሁድ ጥዋት
ከ9፡30 – 10፡45 ጥዋት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አለን።

Prayer

ጸሎት

We have prayer nights every Tuesday and Friday evening starting at 7pm

ዘወትር ማክሰኞ እና አርብ ምሽት ከ7 ሰአት ጀምሮ ፀሎት እናደርጋለን።

Service

አገልግሎት

We have Sunday service every Sunday morning consisting of prayer, worship and word hearing starting at 11:00 am

ከጠዋቱ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ ፀሎት፣ አምልኮ እና የቃል ማዳመጥን ያካተተ የእሁድ አገልግሎት አለን።

Children’s and Youth

ልጆች እና ወጣቶች

We have Children’s ministries every Sunday and Youth ministries every Sunday and second Saturday of each month.

በየእሁዱ የህፃናት አገልግሎት እና በየወሩ እሁድ እና ሁለተኛ ቅዳሜ የወጣቶች አገልግሎት አለን።